ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Post published:July 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አረንጓዴ ዐሻራ AMN – ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አካሄዱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሀሳብ፣ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሃግብራችንን በመቀጠል ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ያልተቀየረ ኢኮኖሚ የጸና ሀገር ሊያቆም አይችልም-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) May 3, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ April 18, 2025 በለውጡ 7 ዓመታት ብዙ ተግዳሮቶች የታለፉበት እና በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 4, 2025