ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Post published:July 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አረንጓዴ ዐሻራ AMN – ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አካሄዱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሀሳብ፣ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሃግብራችንን በመቀጠል ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደናል ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የተተከሉ ችግኞችን የጽድቀት መጠን ለመጨመር መንከባከብና መጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ July 20, 2026 የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናዋ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ መሆናቸዉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ August 9, 2025 በ8 አመታት ከ56.2 ቢሊየን በላይ ችግኞችን በመትከል በዓለም ላይ አዲስ ታሪክ የጻፈቸው – ኢትዮጵያ September 11, 2026
የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናዋ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ መሆናቸዉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ August 9, 2025