ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጪው ዓመት ለትግበራ የተዘጋጀውን የ2018 የተሟላ የሁሉም ዘርፎች እቅድ እና ሀገራዊውን የልማት እቅድ መገምገሙን ገለጹ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጪው ዓመት ለትግበራ የተዘጋጀውን የ2018 የተሟላ የሁሉም ዘርፎች እቅድ እና ሀገራዊውን የልማት እቅድ መገምገሙን ገለጹ

AMN ሃምሌ 7/2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጪው ዓመት ለትግበራ የተዘጋጀውን የ2018 የተሟላ የሁሉም ዘርፎች እቅድ እና ሀገራዊውን የልማት እቅድ መገምገሙን ገልጸዋል፡፡

በ2017 የሥራ ዘመን ትርጉም ያለው እና ለመጪው የ2018 የቀጠለ የእድገት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆን እድገት ፈፅመናል፡፡

በዚህ መነሻም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጪው ዓመት ለትግበራ የተዘጋጀውን የ2018 የተሟላ የሁሉም ዘርፎች እቅድ እና ሀገራዊውን የልማት እቅድ ለመገምገም ተሰብስቧል።

ከግምገማ እና ውይይታችን ጎን ለጎንም የአረንጓዴ ዐሻራችንን አሳርፈናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review