አዲስ አበባን የሚመጥኑ የኮሙኒኬሽን ሥራዎችን በላቀ ብቃት ለመገንባት እንደሚሰራ ተገለጸ

You are currently viewing አዲስ አበባን የሚመጥኑ የኮሙኒኬሽን ሥራዎችን በላቀ ብቃት ለመገንባት እንደሚሰራ ተገለጸ

ሃምሌ 14/2017 ዓ.ም

አዲስ አበባን የሚመጥኑ የኮሙኒኬሽን ሥራዎችን በላቀ ብቃት ለመገንባት እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ኮሚኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት እና ክፍለ ከተሞች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።

የአዲስ አበባ ኮሚኬሽን ቢሮ የከተማዋን ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ ለህብረተሰቡ መረጃ በፍጥነት እንዲደርስ በማድረግ በኩል ላሳየው ላቅ ያለ አፈጻጸም ከከተማ አስተዳደሩ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

ቢሮዉ ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት ህዝቡን ብቁ በከተማው ሁለንተናዊ እቅስቃሴ ተሳታፊ እንዲሆን ጥራት ያለው መረጃ በመስጠት ለከተማዋ ሁለተናዊ ፈጣን እድገት አሁንም በትጋት መስራቱን እንደሚቀጥል አስታዉቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review