የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል

You are currently viewing የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል

AMN – ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዋሬ አካባቢ ግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አካሂደዋል።

በመርሀግብሩ ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳታፊ ናቸው።

ዛሬ በመላው ሀገሪቱ 700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተከናወነ ይገኛል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review