የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል Post published:July 31, 2025 Post category:አረንጓዴ ዐሻራ AMN – ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ቅ/ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዋሬ አካባቢ ግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር አካሂደዋል። በመርሀግብሩ ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳታፊ ናቸው። ዛሬ በመላው ሀገሪቱ 700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተከናወነ ይገኛል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የሰራተኞች ማህበር አባላት ጋር በመሆን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አካሄዱ August 10, 2025 የአረንጓዴ ሽፋኑ መጨመር አንድምታ July 19, 2025 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለትውልዱ ተስፋን የሚዘራ እና ለጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት መሰረት የሚጥል ነው June 30, 2026
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የሰራተኞች ማህበር አባላት ጋር በመሆን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አካሄዱ August 10, 2025