አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

You are currently viewing አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

AMN ሃምሌ 25/2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አዲሱ አረጋን የግብርና ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ ሆነው ሲያገልግሉ የቆዩት አቶ አዲሱ አረጋ፣ ከዛሬ ጀምሮ የግብርና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review