ዛሬ ማለዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን አዲስ የተሠራውን ከእንጦጦ ግርጌ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ የኮሪደር ሥራ መርቀዋል።

You are currently viewing ዛሬ ማለዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን አዲስ የተሠራውን ከእንጦጦ ግርጌ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ የኮሪደር ሥራ መርቀዋል።
  • Post category:ልማት

አካባቢው አስደናቂ ለውጥ ያመጡ አዳዲስ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገዶች፣ የተሻሻሉ የመንገድ ዳር መብራቶች፣ በታዋቂው የጥበበ እድ ገበያ በሽሮሜዳ የተገነቡ የዘመናዊ ሱቆችን ያካተተ ነው።

የኮሪደር ልማት ሥራው የሕፃናት መጫወቻዎች፣ ሰፊ የእግር ኳስ ሜዳ እና የተለያዩ ለሕዝብ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች የተከናወኑበት ነው። – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review