ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

You are currently viewing ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

AMN ነሐሴ 10/2017

በኢትዮጵያ ቴአትር ታላቅ ዐሻራውን ያሳረፈውና በሃገሩ ጉዳይ በጸና አቋሙ የሚታወቀው ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ፤ በተለያዩ ታሪካዊና አዝናኝ ፊልሞች እንዲሁም የቴያትር ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ ነበረው።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review