ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Post published: August 17, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኪነ ጥበብ AMN ነሐሴ 10/2017 በኢትዮጵያ ቴአትር ታላቅ ዐሻራውን ያሳረፈውና በሃገሩ ጉዳይ በጸና አቋሙ የሚታወቀው ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ፤ በተለያዩ ታሪካዊና አዝናኝ ፊልሞች እንዲሁም የቴያትር ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ ነበረው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሁለትዮሽ ውይይቶች ሀገራት ኢትዮጵያ በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ያላትን ፍላጎት እና አቋም እንዲረዱ ያስቻለ መሆኑን ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) ገለጹ July 8, 2025 በመሬት መንሸራተት አደጋው ለተጎዱ ወገኖች የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል -የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን March 14, 2026 ግጭትን ለፖለቲካ ዓላማ የመጠቀም ስልት እና አደጋው September 22, 2026
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሁለትዮሽ ውይይቶች ሀገራት ኢትዮጵያ በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ያላትን ፍላጎት እና አቋም እንዲረዱ ያስቻለ መሆኑን ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) ገለጹ July 8, 2025