አርሰናል የውድድር ዓመቱን በድል ጀመረ

You are currently viewing አርሰናል የውድድር ዓመቱን በድል ጀመረ

አርሰናል የውድድር ዓመቱን በድል ጀመረ

AMN – ነሃሴ 11/2017 ዓ.ም

ከሜዳው ውጪ ማንችስተር ዩናይትድን የገጠመው አርሰናል 1ለ0 አሸንፏል ።

ለመድፈኞቹ ጣልያናዊው ተከላካይ ሪካርዶ ካላፊዮሪ ብቸኛውን ግብ አስቆጥሯል።

ከማዕዘን የተሻገረው ኳስ ወደ ግብነት እንዲቀየር የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አልታይ ባዪንደር ስህተት ከፍተኛ ነበር ።

ጨዋታው ቀዝቀዝ ያለ ፉክክር የታየበት ነው ። አርሰናል ምንም እንኳን ሙሉ ሦስት ነጥብ ያግኝ እንጂ ብልጫ ወስዶ መጫወት አልቻለም ።

ሁለቱም ቡድኖች በዝውውሩ ያስፈረሟቸውን ተጫዋቾች መጠቀም ችለዋል ።

በዩናይትድ በኩል ማቴኡስ ኩኝሃ እና ብሪያን ምቤሞ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርገዋል ። ቤንጃሚን ሼሽኮም ተቀይሮ በመግባት ተጫውቷል ።

በአርሰናል በኩል ማርቲን ዙቢሜንዲ ተሽሎ ሲገኝ ቪክቶር ዮኬሬሽ ጊዜ እንደሚያስፈልገው አሳይቷል ።

መድፈኞቹ ከዩናይትድ ጋር ባደረጓቸው ስድስት የመጨረሻ ጨዋታ አልተሸነፉም ።

በሸዋንግዛው ግርማ

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

AMN-Addis Media Network was live.

erspotnoSdf340mm924cl3gagc8m16f22ft31226h184g73217tch120mtt7 ·

ቤተኛ ድራማ| የሄለን ወንጀል| ምዕራፍ 04 ክፍል 02 | Betegna sitcom season 04 Episode 02

0:01 / 16:37

Yohannes Midekssa

ቤተኛ አሪፍ የቤተሰብ ድራማ ።አዝናኝ ።

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

AMN-Addis Media Network 

Sserdonptofa1061507hatmm2m0i932m718131a1051ha4m6ga9h1c56igfc ·

አርቲስት ደበበ እሸቱ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና፣ በየጊዜው የማይለዋወጥ ታላቅ የጥበብ ሰው ነበር ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚንስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕሮፌሰር) ገለፁ

AMN – ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም

አርቲስት ደበበ እሸቱ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና፣ በየጊዜው የማይለዋወጥ እና በኃያል ክህሎቱ ጥበብን ለዓለም መግለጥ የቻለ ታላቅ ሰው ነበር ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ(ረ/ፕሮፌሰር) ገለጹ፡፡

በኢትዮጵያ ቴአትር ታላቅ ዐሻራውን ያሳረፈውና በሃገሩ ጉዳይ በጸና አቋሙ የሚታወቀው ታላቁ አርቲስት ደበበ እሸቱ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ኅልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸው በኢትዮጵያ የጥበብ መድረክ ውስጥ ያለው አስተዋጽኦ ጉልህ እንደነበር አንስተዋል።

አርቲስት ደበበ እሸቱ ከልጅነቱ ጊዜ ጀምሮ በጥበብ ዓለም በተዋናይነት፣ በደራሲነት፣ በአዘጋጅነት የሰራ እና በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በቤተ-ኪነ ጥበባት ወቴአትር (የአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል) ውስጥም ዘመን የማይሽረው አሻራ ያኖረ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

አንጋፋው ከያኒ በኢትዮጵያ የጥበብ መድረክ ብዙ አስተዋጽኦ ያበረከተ መሆኑን ጠቅሰው፤ በኪነ-ጥበብ ሥራዎቹም ሀገሩን በጉልህ ያስጠራና ያስተዋወቀ እንደነበር መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

በውጭ ሀገር ተምረው ወደ ሀገራቸው በመመለስ ወደ አገልግሎት መስጠት ከገቡት መካከል በቀዳሚነት ስሙ የሚጠራ አርቲስት መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

በዚህም ከወዳጁ አርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ ጋር በመሆን በብሔራዊ ቴአትር ሰፊ የጥበብ አስተዋጽኦ ያበረከተ መሆኑንም ጠቁመዋል።

አርቲስት ደበበ እሸቱ ከተጫወታቸው ተውኔቶች መካከልም እናት ዓለም ጠኑ፣ ያለአቻ ጋብቻ፣ ጠልፎ በኪሴን ጨምሮ የመንግስቱ ለማን እና የጸጋዬ ገብረ መድህን ታላላቅ የተውኔት ስራዎች ላይ መጫወቱን ተናግረዋል፡፡

አርቲስት ደበበ እሸቱ በቬኑሱ ነጋዴ እና ንጉስ ሊር ከተወነባቸው የትርጉም ተውኔት መካከል ተጠቃሽ መሆናቸውን ጠቁመው፤ በሀገር ውስጥ ብቻም ሳይሆን ከሀገር ውጭም በኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ መሳተፉን ተናግረዋል፡፡

በመላው ዓለም የኢትዮጵያን ጥበብ፣ ኃይል፣ ተሰጥኦ፣ ባህል፣ ታሪክ ምልክቶችን የሚገልጡ ስራዎችን መስራቱንም አስታውሰዋል።

ለአብነትም ሆሊውድ ውስጥ ‘ሻፍት ኢን አፍሪካ’ የሚል ፊልምን ጨምሮ በሌሎችም ላይ መሳተፉን ጠቁመው፤ በአፍሪካ ደረጃ የተዋንያን ማህበር በማቋቋም በመስራች ፕሬዚዳንትነት ጭምር የመራ እንደነበር ገልጸዋል፡፡

አርቲስት ደበበ እሸቱ የመብት ተሟጋች እንደነበር አስታውሰው፤ ከያኒያን ሀገራቸውን መውደድ፣ ለሷም መስራት እንዳለባቸው እንዲሁም ለሀገር መቆምን በተግባር ያስተማረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

አርቲስት ደበበ የዘመን መለዋወጥ የማይበግረው፣ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና መሆኑን ጠቅሰው፤ ጥልቅ የሆነ የሀገር ፍቅሩ ለወጣቶችም አርዓያ መሆን የቻለ ታላቅ የጥበብ ሰው እንደነበር ተናግረዋል፡፡

Tsehhay Habte

RIP

  • 1h
  • Reply

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

AMN-Addis Media Network 

tsooSenrdp4lua800a1lf33t92ff9h10gmf0t9h49thclmm0l0418am6mcmt ·

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

AMN- ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ በስራው ሁሉ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እንደወገነ በኖረው የሀገራችን የኪነጥበብ አድባር ደበበ እሸቱ ህልፈት የተሰማኝ ሃዘን ጥልቅ ነው ብለዋል።

የእርሱ ውግንና ሁሌም ለኢትዮጵያ ሆኖ ለመዝለቁ በዘመኑ ሁሉ የሰራቸው የጥበብ አሻራዎቹ የተግባሩ ህያው ምስክሮች ናቸው በማለትም አክለዋል።

ደበበ ከወጣትነት እስከ ህልፈቱ ለኢትዮጵያና ለኪነጥበብ የተጋ፣ ከስራው ሞት የለየው ብርቱ ሰው እንደሆነም ነው የገለጹት።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለኪነጥበብ ማኅበረሰብም መጽናናትን ተመኝተዋል።

ምስጢረ ሰዋሰው

#ሞተ😍😍😍

  • 6m
  • Reply

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

AMN-Addis Media Network 

torndpseoSgm588i04hmfi8lham45i158iu9ti5478970g0f61m5g1c9m4h4 ·

ትራምፕ እና ዜለንስኪ በሚያደርጉት ስብሰባ የአውሮፓ መሪዎች እንደሚሳተፉ ተገለጸ

AMN- ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም

የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ዴር ሌየን፣ ዜለንስኪ ከትራምፕ ጋር በሚያደርጉት ስብሰባ ከአውሮፓ መሪዎች ጋር እንደሚሳተፉ አስታውቀዋል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከአላስካው ውይይት በኋላ፣ በዩክሬን የያዙትን አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት አቋም ውድቅ አድርገዋል።

የሩሲያ-ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም የተሻለው መንገድ በሀገራቱ መካከል ቀጥታ የሰላም ስምምነት ማድረግ ነው ብለዋል፡፡

ከአላስካ ወደ ዋሽንግተን ሲመለሱ፣ ዘሌንስኪን እና የአውሮፓ መሪዎችን እንደሚያነጋግሩ የገለጹት ትራምፕ፣ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ብዙ ጊዜ አይቆዩም ሲሉ መግለፃቸውን አር ቲ ኢ ዘግቧል።

ይሁን እንጂ በአካሄዱ ለውጥ ያላመኑት ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ፣ ትራምፕ የመረጡት መንገድ “ሁኔታውን ያወሳስበዋል” በማለት ገልጸዋል።

በብርሃኑ ወርቅነህ

Adinew Tesfaye

ሁሉንም ጠርቷቸዋል። ትራምፕ ሊያስጠነቂቃቸው ነው። በዩክሬንና በራሽያ መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት መቆም አለበት። ለዩክሬን የጦር መሣሪያና ሌሎች ድጋፎችን የሚታደርጉ የአውሮፓ ሀገሮች እንዲታቆሙ ብሎ ለማሳሰብ ይመስላል። ራሺያን ማሸነፍ አትችሉም ብሎ ቁርጡን ሊነግራቸው ነው። ከእንግዲህ በኋላ አሜሪካ ለዩክሬን ምንም ዓይነት የጦር መሣሪያና ሌሎች ድጋፎችን እንደማትሰጥ ሊነግራቸው ይመስላል።

  • 3h
  • Reply

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

AMN-Addis Media Network 

onorpdsSetu707h914h504h1m33m8ga1606mchff0fmcma12ma358lm39330 ·

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንጋፋው አርቲስ ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለጹ

AMN- ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንጋፋው አርቲስ ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት ደበበ እሸቱ በማረፉ ጥልቅ ኀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል።

ደበበ እሸቱ ለዘመናዊት ኢትዮጵያ ቴአትርና ፊልም ዕድገት ፋና ወጊ ከሆኑት ልሂቃን አንዱ ነው ሲሉም ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ በጽናት እንድታሳካ በኪነ ጥበብ ተሰጥዖው ያበረከተውን ሚና ዘወትር ስናስታውሰው እንኖራለን በማለትም አክለዋል።

ፈጣሪ ነፍሱን ያሳርፍ ዘንድም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

Facebook

FacebookAMN – ነሃሴ 11/2017 ዓ.ም

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review