ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያዩ Post published:August 26, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN ነሃሴ 20/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝን ዛሬ ጠዋት ተቀብዬ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት የሚያሳልጡ መሰረተ ልማቶችን እየዘረጋች ነው – ፕሬዝዳንት ታየ አፅቀሥላሴ March 17, 2025 የህዳሴው ግድብ ጎረቤት ሀገራትን በኃይል ያስተሳሰረ ነው August 17, 2025 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምስራቅ አፍሪካ ዘላቂ የልማት መንገድ ከፍቷል July 17, 2025