የቦትስዋና ምክትል ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገቡ

You are currently viewing የቦትስዋና ምክትል ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገቡ

AMN ነሐሴ 22/2017

የቦትስዋና ምክትል ፕሬዝዳንት ንዳባ ኒኮዚናቲ ጋዖላቲ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ምክትል ፕሬዝዳንቱ ቦሌ አለማቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በአዲስ አበባ ቆይታቸውም በወንጀል ድርጊት የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ የማቅረብ ወንጀል መከላከል ቡድን የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review