ፋንታዬ በላይነህ የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች

You are currently viewing ፋንታዬ በላይነህ የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች

AMN – ነሃሴ 22/2017 ዓ.ም

የ2025 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ዙር ውድድር በስዊዘርላንድ ዙሪክ እየተከናወነ ይገኛል።

በሴቶች 3000 ሜትር የተወዳደረችው ፋንታዬ በላይነህ ባለድል ሆናለች። ወጣቷ አትሌት ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:40.56 ሰዓት ፈጅቶባታል።

በሸዋንግዛዉ ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review