በመዲናዋ አዲስ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ

You are currently viewing በመዲናዋ አዲስ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ

AMN ነሃሴ 26/2017

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በንድፈ ሐሳብና በመስክ ያሰለጠናቸውን 5ኛው ኮርስ አዲስ ምልምል የሠላም ሠራዊት አባላትን በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡

በዳግማዊ ሚኒልክ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እየተካሄደ ባለዉ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ የሰላምና ፀጥታ ኃላፊዎችና የዕለቱ ተመራቂ የሰላም ሠራዊት አባላት ተገኝተዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review