በመዲናዋ አዲስ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ Post published: September 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አዲስ አበባ AMN ነሃሴ 26/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በንድፈ ሐሳብና በመስክ ያሰለጠናቸውን 5ኛው ኮርስ አዲስ ምልምል የሠላም ሠራዊት አባላትን በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡ በዳግማዊ ሚኒልክ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እየተካሄደ ባለዉ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ የሰላምና ፀጥታ ኃላፊዎችና የዕለቱ ተመራቂ የሰላም ሠራዊት አባላት ተገኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግድና ዘርፍ ማህበራት ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ May 25, 2025 በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ ሁሉን አቀፍ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ለትውልድ የሚሻገሩ መሆናቸውን በተጨባጭ መመልከታቸውን ነጋዴዎች ተናገሩ May 24, 2025 ኢትዮጵያ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት የሚያሳልጡ መሰረተ ልማቶችን እየዘረጋች ነው – ፕሬዝዳንት ታየ አፅቀሥላሴ March 17, 2025
በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ ሁሉን አቀፍ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ለትውልድ የሚሻገሩ መሆናቸውን በተጨባጭ መመልከታቸውን ነጋዴዎች ተናገሩ May 24, 2025