ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በአምባሳደርነት ሾሙ Post published:September 3, 2025 Post category:ፖለቲካ AMN – ነሐሴ 27/2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል። ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)ን ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን ኢዜአ ዘግቧል። አምባሳደር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like “ምክክርን ገንዘብ ስናደርግ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታወጃል” April 19, 2025 አስራ አንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት መሠረቱ August 20, 2025 በሀሳብ የበላይነት የሚያምንና የሚሞግት ትዉልድ ለሀገር ማበርከት እንደሚገባ ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ ገለፁ June 5, 2025