የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ለጌርጌሴዎን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ለጌርጌሴዎን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ

AMN – ነሐሴ 29/2ዐ17

የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ለጌርጌሴዎን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አበርክቷል።

የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ ዶክተር ሚኤሳ ኤሌሞ ፓርቲው ሰው ተኮርነትን ከቃል ባለፈ በተግባር እያሳየ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በጽ/ቤቱ የወጣቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት አቶ መለሰ አባተ በበኩላቸዉ ወጣቶችን በማስተባበር ከ10ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ለማዕከሉ ተበርክቷል ብለዋል፡፡

የበጎ ፈቃድ ስራ እና ሰው ተኮር እንቅስቃሴ የብልፅግና ፓርቲ መለያ ነዉ ያሉት ፕሬዚዳንቱ በቀጣይም ይህ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

በተመስገን ይመር

#Politics

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review