ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና ከወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና ከወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን ጋር መወያየታቸዉን ገለጹ

AMN ጳጉሜን 2/2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና ከወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት መድረጋቸዉን ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ከሁለተኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ጎን የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾን አግኝቼ በጋራ ፍላጎቶቻችን ላይ በተመሠረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። ለአኅጉራዊ እድገት ያለን አቋም ጽኑ ሆኖ ይቀጥላል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review