ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ ውይይት አካሄደዋል Post published:September 8, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN ጳጉሜን 3/2017 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ አካል የሆነና በአፍሪካ ተፈጥሮን መሠረት ያደረገ የኃይል ሽግግርን አስመልክቶ የምሳ ላይ የውይይት መርሃ ግብር አካሂደዋል። ውይይቱ ለለውጥ በማይበገር እና አካታች የኃይል ምንጭ ሥርዓት ማዕከል ውስጥ የኃይል አቅርቦትን የማሳለጥ ሥራ ላይ ያተኮረ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በራስ ጥረትና ፈጠራ እውቅና የተቸረው ባለዕራይ ትጋት August 27, 2025 በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፅንፈኛው ቡድን እጅ እየሠጠ መሆኑ ተገለፀ November 26, 2024 ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በቀበና ወንዝ ዳርቻ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ July 29, 2025