የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ ዉጣ ዉረዶችን አልፎ በመመረቁ ደስታቸዉን እየገለጹ ነዉ

You are currently viewing የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ ዉጣ ዉረዶችን አልፎ በመመረቁ ደስታቸዉን እየገለጹ ነዉ

AMN – ጳጉሜን 4/2ዐ17 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡

የዛሬዋ እለት ለመላ ኢትዮጵያዊያን የደስታ ቀን ናት፡፡ ብዙ መስዋትነት የተከፈለበት፣ መላ ኢትዮጵያዊያን አሻራቸውን ያስቀመጡበት እና ለፍፃሜው ሲጓጉለት የነበረው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቆ ለምረቃ በቅቷል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review