39 አባላትን ያካተተዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ማምሻውን ወደ ጃፓን ቶኪዮ አመራ Post published:September 10, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የመጀመሪያዉ ተጓዥ ዛሬ ምሽት ወደ ጃፓን ቶኪዮ አቅንቷል ። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን እና ርምጃን ጨምሮ ባሉት ርቀቶች ትሳተፋለች። የኢትዮጵያ አትሌቲክ ፌዴሬሽን አመራሮች ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት ልዑክ ቡድኑን ሸኝተዋል ። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ 10 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች July 21, 2025 በሎዛን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቀሉ August 20, 2025 እሁድ በሚደረገው የቦስተን ማራቶን የኢትዮጵያና ኬንያውያን አትሌቶች ፍጥጫ ይጠበቃል፡፡ April 18, 2025