የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው Post published:September 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አዲስ አበባ AMN መስከረም 02/2018 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው። ”በህብረት ችለናል ” በሚል መርህ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው። በአፈወርቅ አለሙ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ውስጥ በርካታ ሁነቶችን ያስተናገደው አደባባይ September 25, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ያስገነቧቸዉን 1 ሺህ 671 ያህል ቤቶች ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስተላለፉ September 21, 2025 የከንቲባ አዳነች አቤቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፡ October 3, 2025
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ያስገነቧቸዉን 1 ሺህ 671 ያህል ቤቶች ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስተላለፉ September 21, 2025