በ3 ሺህ ሜትር በወንዶች መሰናክል ማጣሪያ የተወዳደሩት ሶስቱ ኢትዮጵያውያን ለፍፃሜ አለፉ Post published:September 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አትሌቲክስ AMN – መስከረም 3/2018 ዓ.ም በጃፓን ቶክዮ እየተደረገ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3000 ሜትር ወንዶች መሰናክል ማጣሪያ ላይ የተወዳደሩት አትሌት ጌትነት ዋለ፣ ሳሙኤል ፍሬው እና ለሜቻ ግርማ ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የዘመናት ጥያቄን መላሽ፤የሀገርን ከፍታ ቀያሽ August 30, 2025 ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2018 በጀት አመት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አመላከቱ July 12, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ October 18, 2024