የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአፋር ሠመራ ከተማ እየተካሄደ ነው

You are currently viewing የሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአፋር ሠመራ ከተማ እየተካሄደ ነው

AMN መስከረም 11/2018

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።

የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ ወደ አደባባይ በመውጣት የተለያዩ መልዕክቶችን እያሰሙ እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review