ኦስማን ደምበሌ የ2025 የባላንዶር ሽልማትን አሸነፈ

You are currently viewing ኦስማን ደምበሌ የ2025 የባላንዶር ሽልማትን አሸነፈ

AMN- መስከረም 12/2017 ዓ.ም

በፈረንሳይ ፓርሲ በመካሄድ ላይ ባለው የ2025 የባላንዶር ሽልማት ውድድር ለሃገሩ ክለብ PSG የሚጫወተው ፈረንሳያዊው ኦስማን ደንበሌ አሸናፊ ሆኗል።

ተጫዋቹ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ዘመን በተሰለፈባቸው አጠቃላይ ጨዋታዎች 37 ጎሎችን ከመረብ አገናኝቷል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review