ኦስማን ደምበሌ የ2025 የባላንዶር ሽልማትን አሸነፈ Post published:September 23, 2025 Post category:እግር ኳስ AMN- መስከረም 12/2017 ዓ.ም በፈረንሳይ ፓርሲ በመካሄድ ላይ ባለው የ2025 የባላንዶር ሽልማት ውድድር ለሃገሩ ክለብ PSG የሚጫወተው ፈረንሳያዊው ኦስማን ደንበሌ አሸናፊ ሆኗል። ተጫዋቹ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ዘመን በተሰለፈባቸው አጠቃላይ ጨዋታዎች 37 ጎሎችን ከመረብ አገናኝቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሊድስ ዩናይትድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ፡- ታሪክ ጠገቡ ጨዋታ በኤላንድ ሮድ January 4, 2026 አርሰናል ከቆሙ ኳሶች ግብ ካስቆጠረ ጉርሻ የሚያገኘው አሰልጣኝ March 2, 2026 ዎልቭስ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አገኘ January 4, 2026