ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አደረጉ

You are currently viewing ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አደረጉ

AMN መስከረም 15/2018

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በኒውዮርክ እተካሄደ በሚገኘዉ 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል።

ፕሬዝዳንቱ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ መወሰድ እንዳለበትና ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review