አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጂግጂጋ ከተማ ገቡ Post published:October 1, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 21/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጂግጂጋ ከተማ ገብተዋል። በጉብኝታቸውም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የሚጎበኙ ስለመሆኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፈተናን ወደ ዕድል የቀየረው የዲፕሎማሲ ፍሬ March 22, 2025 አዲስ ልሳን ጋዜጣ February 1, 2025 የሚዲያ ሽልማቱ አፍሪካ በዓለም የመረጃ መድረክ እያደገ የመጣውን ተጽእኖዋን የሚያሳይ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ገለጹ December 5, 2025
የሚዲያ ሽልማቱ አፍሪካ በዓለም የመረጃ መድረክ እያደገ የመጣውን ተጽእኖዋን የሚያሳይ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ገለጹ December 5, 2025