ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጂግጂጋ ከተማ ገቡ Post published:October 1, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 21/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጂግጂጋ ከተማ ገብተዋል። በጉብኝታቸውም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የሚጎበኙ ስለመሆኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ የነፃነት ተምሳሌት የሆነው 85ኛው የአርበኞች የድል በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ May 5, 2026 ዩኒቨርሲቲዎች በርዕደ መሬት ተፈናቃይ ወገኖች ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ March 10, 2025 የሀገር ሉዓላዊነትንና ብሔራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቅ ዘመናዊ ሰራዊት ለማደራጀት ቴክኖሎጂ ወሳኝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ August 12, 2026