ክሪስትያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች ሆነ

You are currently viewing ክሪስትያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች ሆነ

AMN-መስከረም 28/2018 ዓ.ም

ፖርቹጋላዊው የ40 ዓመት ተጫዋች የመጀመሪያው ቢሊየነር እግርኳስ ተጫዋች መሆኑን ብሉመበርግ አሳውቋል።

ለሳውዲ አረቢያው አል ናስር መፈረሙ የተትረፈረፈ ገንዘብ እንዲያገኝ ያስቻለው ሮናልዶ አሁን ላይ 1.04 ቢሊየን ፓውንድ የሚገመት ሀብት እንዳለው ዘገባው ጠቅሷል።

በተለያየ የንግድ ስራ ላይ የሚሳተፈው ሮናልዶ የአል ናስር ውሉ በዓመት እስከ 300 ሚሊየን ፓውን እንደሚያስገኝለት ይነገራል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review