የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው እለት ያካሂዳል

AMN – ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም

3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘምን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው እለት በአድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አደራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳል፡፡

በጉባኤው ላይ የምክር ቤቱ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለኤኤምኤን በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review