የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው እለት ያካሂዳል Post published: October 12, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ወቅታዊ AMN – ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘምን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው እለት በአድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አደራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳል፡፡ በጉባኤው ላይ የምክር ቤቱ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለኤኤምኤን በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክሩ ስኬት ከአባ ገዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎች ጋር እየተወያየ ነው December 9, 2024 ምክክር ብዝሃነታችንን የምናጠፋበት ሳይሆን ልዩነቶቻችንን በሰለጠነ መንገድ ይዘን በጋራ መኖር የምንችልበትን ሥርዓት የምንዘረጋበት መድረክ ነው – መስፍን ዓርዓያ(ፕ/ር) July 15, 2026 ዛሬ በለነገዋ የሴቶች የተሃድሶ እና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2ኛ ዙር ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 380 ሰልጣኞችን አስመርቀናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ March 29, 2025
ምክክር ብዝሃነታችንን የምናጠፋበት ሳይሆን ልዩነቶቻችንን በሰለጠነ መንገድ ይዘን በጋራ መኖር የምንችልበትን ሥርዓት የምንዘረጋበት መድረክ ነው – መስፍን ዓርዓያ(ፕ/ር) July 15, 2026
ዛሬ በለነገዋ የሴቶች የተሃድሶ እና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2ኛ ዙር ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 380 ሰልጣኞችን አስመርቀናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ March 29, 2025