አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ Post published:October 12, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዲፕሎማሲ AMN- ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ገልፀዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞን በጀመረችበት ወቅት የሚከበር መሆኑ ልዩ ያደርገዋል August 11, 2025 መንግስት ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የህዝቡን የልማት ፍላጎቶች ለማሟላት እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች ገለጹ May 19, 2025 ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ህይወት ውስጥ የነበሩ ከ92 ሺ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ April 17, 2025
ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ህይወት ውስጥ የነበሩ ከ92 ሺ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ April 17, 2025