አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ Post published:October 14, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአዋሽ መልካሣ ወረዳ በተካሄደ የተቀናጀ የህግ ማስከበር ዘመቻ 38 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት እጅ ሰጡ November 14, 2024 ትውልዱ የአባቶቹን የአርበኝነት ተጋድሎ የማይረሳ ድህነትንም በተባበረ ክንድ ድል የሚነሳ ሊሆን ይገባዋል- ፕሬዚዳንት ታየ አፅቀሥላሴ May 5, 2025 ሠራዊቱ እየወሰደ ባለው የተቀናጀ እርምጃ የአካባቢው ሠላም አስተማማኝ መሆኑ ተገለፀ January 16, 2025