ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚድያ ባለሙያዎች ጋር እየተወያየ ነው

You are currently viewing ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚድያ ባለሙያዎች ጋር እየተወያየ ነው
  • Post category:ፖለቲካ

AMN ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ የሚዲያ ባለድርሻ አካላት ጋር መወያየት ጀምሯል።

ውይይቱ በትግራይ ክልል ለሚካሄደው ምክክር ግንዛቤ በማስጨበጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

ውይይቱ በሁለት ዙር እንደሚካሄድና አስከ መጪው ቅዳሜ ጥቅምት 15 ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቀጥል መሆኑን ኮሚሽኑ ለኤኤምኤን ዲጂታል ሚዲያ በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review