አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ከአዘዞ ጀምሮ እስከ ፒያሳ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ጎንደር ዳግም ለመወለድ እያማጠች እንደሆነ ያሳያል። ይህ ምጥ ሙያተኛ ይፈልጋል፤ ሐኪም ይፈልጋል። አሁን ባለበት ከቀረ ይጨነግፋል፤ አይወለድም። ደግፈን አግዘን እንዲወለድ ካደረግነው ግን ልክ በፋሲል ቅጥር ግቢ እንደሚታየው ያለ ውበት በመላ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሊታይ ይችላል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ቱሪዝም / ኢትዮጵያ ለጎንደር ዳግም መወለድ ግራና ቀኝ ሳንመለከት ይህንን ዕድል እንጠቀምበት። ዕድል ያልፋል። ዕድልን መጠቀም የብልሆች፣ የዐዋቂዎች፣ የአስተዋዮች እና የጥበበኞች ልምምድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት፣ የገንዘብና የፕላን ሚኒስትሮች ጉባኤ በባለሙያዎች ደረጃ እየተካሄደ ነው March 12, 2025 የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ የሚመደብ ይሆናል -ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) December 25, 2024 ወርሃዊ የሃይል ፍጆታ ሂሳብን ለማወቅ የሚጠቀሙበት የአሰራር ቀመር፦ March 7, 2025