ከአዘዞ ጀምሮ እስከ ፒያሳ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ ጎንደር ዳግም ለመወለድ እያማጠች እንደሆነ ያሳያል። ይህ ምጥ ሙያተኛ ይፈልጋል፤ ሐኪም ይፈልጋል። አሁን ባለበት ከቀረ ይጨነግፋል፤ አይወለድም። ደግፈን አግዘን እንዲወለድ ካደረግነው ግን ልክ በፋሲል ቅጥር ግቢ እንደሚታየው ያለ ውበት በመላ ጎንደር ከተማ ውስጥ ሊታይ ይችላል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ቱሪዝም / ኢትዮጵያ ለጎንደር ዳግም መወለድ ግራና ቀኝ ሳንመለከት ይህንን ዕድል እንጠቀምበት። ዕድል ያልፋል። ዕድልን መጠቀም የብልሆች፣ የዐዋቂዎች፣ የአስተዋዮች እና የጥበበኞች ልምምድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የብሄራዊ ታክስ ሪፎርም ግብረ ሀይል የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገመገመ January 22, 2025 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን አጸደቀ November 29, 2025 ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ለማቋቋም ተስማሙ November 29, 2024