አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? Post published:November 20, 2025 Post category:ጤና ከአፍ፣ከአፍንጫ ወይም ከቆዳ ሥር ደም መፍሰስ፤ ከፍተኛ ትኩሳት፣ብርድ ብርድ ማለት እና ራስ ምታት፤ የጡንቻ እና ጀርባ ህመም፤ ማቅለሽለሽ፣ የሆድ ህመም እና ተቅማጥ፤ ደረት፣ ጀርባ እና ሆድ ላይ በጣም ጎልቶ የሚታይ ሽፍታ፤ ለቫይረሱ ከተጋለጡ ከሁለት እስከ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታያሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለፕላስቲክ ብክለት የመጨረሻ እልባት ለማበጀት ያለመ 5ኛው ዙር ስብሰባ በደቡብ ኮሪያ እየተካሄደ ነው November 26, 2024 የልጆች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የማተኮር አቅምን ይቀንሳል December 15, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ የተሰጠው የመጀመሪያ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በስኬት ተጠናቀቀ January 29, 2026