በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 7 አመታት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብሮች ምን አይነት ስራዎች ተከናወኑ?

You are currently viewing በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 7 አመታት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብሮች ምን አይነት ስራዎች ተከናወኑ?

AMN ህዳር 12/2018 ዓ.ም

👉 4ዐ ሺህ 576 የአቅመ ደካማ ቤቶችን የማደስና የመገንባት ሥራ ተከናውኗል

👉 በዚህም 173 ሺህ 53ዐ ቤተሰቦችን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል

👉 ለዚሁ ተግባር ከበጎ ፈቃደኛ ዜጎች 42 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ተሰብስቧል

👉 በመዲናዋ በ2ዐ17 ዓ. ም ብቻ ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ የሚሆኑ የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ተከናዉነዋል

👉 8 ሺህ 786 የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤቶች ተገንብተዋል

👉 በዚህ ዓመት በ9ዐ ቀናት ዕቅድ የ3 ሺህ 4ዐዐ ቤቶች እድሳትና ግንባታ ተጀምሯል

👉 እስካሁን 2 ሺህ 5ዐዐ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአቅመ ዳካሞች ማስረከብ ተችሏል፡፡

#addisababa

#Ethiopia

#media

#amn

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review