አትሌት መልክናት ውዱ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነች Post published:November 23, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN ህዳር 14/2018 አትሌት መልክናት ውዱ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪ.ሜትር የጎዳና ውድድር አሸናፊ ሆናለች:: የሩጫ ውድድሩ “ሀገር በ10 ኪሎ ሜትር ትደምቃለች “በሚል መሪ ቃል 55 ሺ ህዝብ የሚሳተፍበት የጎዳና ላይ ውድድር መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጓል። ታላቁ ሩጫ ከስፖርቱ ባለፈ የሀገር ገጽታ በመገንባት እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመጪው እሁድ በሚካሄደው የቺካጎ ማራቶን በሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማሸነፍ ግምት አገኙ October 7, 2025 ኢትዮጵያ ሜዳልያ የምትጠብቅበት የሴቶች 10 ሺ ሜትር September 13, 2025 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ አለፉ September 18, 2025