ይስማው ድሉ በ25ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር አሸናፊ ሆነ

You are currently viewing ይስማው ድሉ በ25ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር አሸናፊ ሆነ

AMN- ህዳር 14/2018 ዓ.ም

ይስማው ድሉ በ25ኛውታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ2018 ሶፊ ማልት ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡

በ25ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአንጋፋ አትሌቶች ውድድር በወንዶች የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ይስማው ድሉ በአሸናፊነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡

በታምራት ቢሻው

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review