አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በደማቁ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ! Post published:November 23, 2025 Post category:ማህበረሰብ / ማኅበራዊ በውድድሩ ላይ 55 ሺህ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ከኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተጨማሪ የኬንያ እና ዩጋንዳ አትሌቶች ይሳተፋሉ በውድድሩ ላይ ከ25 የውጭ ሀገራት የተወጣጡ ከ250 በላይ ተሳታፊዎች ይታደሙበታል ውድድሩ ዘንድሮ የሚካሄደው 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ባለበት ወቅት መሆኑ ተመላክቷል ታላቁ ሩጫ ከስፖርቱ ባለፈ የሀገር ገጽታ በመገንባት እና ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ረገድ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ከተጋለጡ ነዋሪዎች ጋር አከበሩ January 7, 2025 በመዲናዋ ፍትሐዊ የውሃ ስርጭት እንዲኖር ምን እየተሰራ ነው? November 29, 2025 ጥምቀት እና ሽሮ ሜዳ January 16, 2026
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች ከተጋለጡ ነዋሪዎች ጋር አከበሩ January 7, 2025