በአፍዴራ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምጽ እና ጭስ በሰማይ ላይ መታየቱ ተገለጸ

You are currently viewing በአፍዴራ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምጽ እና ጭስ በሰማይ ላይ መታየቱ ተገለጸ

AMN ህዳር 14/2018

በአፋር ክልል፣በአፍዴራ ወረዳ የቮልካኖ የሚመስል ድምጽ ከተሰማ በኋላ ጭስ በሰማይ ላይ መታየቱ ተገለጸ።

የአፍዴራ ወረዳ አስተዳደር ተወካይ አቶ መሀመድ ሳይ ለኤ ኤም ኤን ዲጂታል

እንደተናገሩት፤ ይህ የፍንዳታ ድምጽ ከዚህ ቀደም ቮልካኖ ከፈነዳበት አከባቢ በቅርብ እርቀት ላይ የተከሰተው ነዉ ብለዋል።

የፍንዳታው ድምጽ ከፍተኛ ስለሆነ፤ ነዋሪዎች ከርቀት መስማታቸውን አረጋግጠዋል።

በ አብዱላዚዝ መሃመድ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review