በተለያዩ ፕሮግራሞች እስካሁን ድረስ ምን አከናወነ?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመዲናዋን ነዋሪዎች የቤት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት
በተለያዩ ፕሮግራሞች እስካሁን ድረስ ምን አከናወነ?
በኮንዶሚኒየም ፕሮግራም:- 139,008
ለአቅመ ደካሞች እና ለአገር ባለዉለታዎች (በመንግስት እና በበጎ ፈቃደኞች ትብብር የተገነቡ):- 40,576
በከተማ አስተዳደር ለኪራይ የተገነቡ:- 24,819
በሪል እስቴት፣ በማህበር እና በግል ገንቢዎች የተገነቡ:- 175,605
በድምሩ ከ380 ሺህ በላይ የሚሆኑ ቤቶችን ለተጠቃሚዎች አስተላልፏል፡፡
በቀጣይም የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ ይገኛል