አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጌታነህ ሞላ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አሸናፊ ሆነ Post published:November 30, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN- ህዳር 21/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ጌታነህ ሞላ አሸናፊ ሆኗል፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ አትሌት የሆነው ጌታነህ ሞላ፣ የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ምስረታን በማስመልከት የተካሄደውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ በታምራት ቢሻው 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 72ኛዉን የቦረና አባ ገዳ ባሊ ርክክብን በማስመልከት የተካሄደው የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ March 7, 2025 ከአትሌቲክሱ ባለ ድሎች ምን እንማር? September 27, 2025 ሀምሳ አለቃ የወርቅ ውሀ ጌታቸው ለመከላከያ የመጀመሪያውን ወርቅ አስገኘች November 25, 2024