ጌታነህ ሞላ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አሸናፊ ሆነ Post published: November 30, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN- ህዳር 21/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ጌታነህ ሞላ አሸናፊ ሆኗል፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ አትሌት የሆነው ጌታነህ ሞላ፣ የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ምስረታን በማስመልከት የተካሄደውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ በታምራት ቢሻው 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ትዕግስት አሰፋ የዓለም ፈጣን ሯጭ በሚል በዓለም ድንቃድንቅ ተመዘገበች April 27, 2026 የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት መጠቀም አለብን- አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ (ዶ/ር) December 24, 2025 የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን 45 ሚሊየን ብር የሚያስገኝለትን ውል ተፈራረመ August 20, 2026