አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው Post published:December 4, 2025 Post category:አፍሪካ AMN-ሕዳር 25/2018 ዓ.ም የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በአፍሪካ የላቀ ሥራ ለሠሩ ጋዜጠኞች የእውቅና ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል። በዝግጅቱ ላይ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እና ከአፍሪካ ሀገራት የመጡ እንግዶች በመሳተፍ ላይ ናቸው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እና አኅጉራዊ ስኬቶችን፣ ተግዳሮቶችን እና ሕልሞችን በአፍሪካዊ እይታ የሚገልጥ ሚዲያ የመሆን አላማ እንዳለዉ ተገለጸ October 7, 2025 ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሳሃራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት የዋጋ ንረት እየተረጋጋ እንደሚገኝ የዓለም ባንክ ሪፖርት አመላከተ October 7, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከካፍ ፕሬዝደንት ከዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ ጋር ተወያዩ November 23, 2025
Pulse of Africa የአፍሪካን ድምፆች የሚያጎላ፣ ቀጠናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እና አኅጉራዊ ስኬቶችን፣ ተግዳሮቶችን እና ሕልሞችን በአፍሪካዊ እይታ የሚገልጥ ሚዲያ የመሆን አላማ እንዳለዉ ተገለጸ October 7, 2025