የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው Post published:December 4, 2025 Post category:አፍሪካ AMN-ሕዳር 25/2018 ዓ.ም የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በአፍሪካ የላቀ ሥራ ለሠሩ ጋዜጠኞች የእውቅና ሽልማት የሚሰጥ ይሆናል። በዝግጅቱ ላይ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እና ከአፍሪካ ሀገራት የመጡ እንግዶች በመሳተፍ ላይ ናቸው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እየታየ ያለው ለውጥ ለአፍሪካ አርአያ የሚሆን ነው ሲሉ በመጀመሪያው የአፍሪካ ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሣታፊዎች ገለጹ፡፡ May 9, 2026 በሱዳን በደረሰ የመሬት መንሸራተት በትንሹ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አለፈ September 2, 2025 በአፍሪካ ውስጥ በፍጥነት እያደገ ያለው የማውንቴን ባይክ ስፖርት ውድድር May 1, 2026
በኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እየታየ ያለው ለውጥ ለአፍሪካ አርአያ የሚሆን ነው ሲሉ በመጀመሪያው የአፍሪካ ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሣታፊዎች ገለጹ፡፡ May 9, 2026