የፓን-አፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች የኅዳሴ ግድብን ጎበኙ

You are currently viewing የፓን-አፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች የኅዳሴ ግድብን ጎበኙ
  • Post category:አፍሪካ

AMN ህዳር 27/2018 ዓ.ም

በፓን አፍሪካ ንቅናቄ ሚናቸው ስመጥር የሆኑ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ቤተሰቦች የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ለጎብኚዎች ገለጻ አድርገዋል።

ከጎብኚዎቹ የቀድሞ የፓን-አፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰብ አባላት መካከል የኔልሰን ማንዴላ፣ የኩዋሚ ንክሩማ፣ የጁሊየስ ኔሬሬ፣ ኮለኔል ሙዓመር ጋዳፊ ቤተሰብ አባላት ይገኙበታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review